Fana: At a Speed of Life!

የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ህወሓት በሰሜን እዝ ላይ የፈጸመውን ጭፍጨፋ የሚዘክር መርሃ ግብር አከናወኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪው ህወሓት ጥቅምት 24 ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ በሻማ ማብራት ስነስርዓት አስበዋል።
 
ነዋሪዎቹ አሸባሪው ህወሓት ሰሜን እዝ ላይ የፈፀመውን ጭፍጨፋ አንደኛ ዓመትን ሲያስቡ ሀገራዊ ሁኔታውን ግምት ውስጥ በማስገባት ወራሪውን ቡድን በመፋለም ላይ ለሚገኝው ሁሉ ድጋፍ ለመስጠት እና ለማነቃቃት ያለመ መሆኑም ተመላክቷል፡፡
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.