ለዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው
አዲስ አበባ፣ጥቅምት 25፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መቀመጫቸውን አዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ማብራሪያ እየተሰጠ ነው፡፡
ማብራሪያውን የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን እና በፍትህ ሚንስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ እየሰጡ ነው።
አምባሳደር ሬድዋን÷ ማብራሪያው የዲፕሎማቲክ ማህበረሰቡ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ በቂ ግንዛቤ እንዲኖራቸውና ብዥታውን ለማጥራት ይረዳል ብለዋል።
በሃገሪቱ ላይ የተጋረጠውን ፈተና ለመከላከል የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አስፈልጓልም ብለዋል።
በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ የፍትህ ሚንስትሩ ዶክተር ጌዲዮን ማብራሪያ እየሰጡ ይገኛሉ።
በምስክር ስናፍቅ
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!