Fana: At a Speed of Life!

የሽብር ቡድኖቹን እኩይ ተግባር ለማክሸፍ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በቅንጅት መስራት አለበት -የለገጣፎ ለገዳዲ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሽብር ቡድኖቹን ህወሓት እና ሸኔን ሀገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዝ ሰልፍ በለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ተካሂዷል፡፡
በሰላማዊ ሰልፉ የሽብር ቡድኖቹን አገር የማፍረስ ሴራ የሚያወግዙ እና የህልውና ዘመቻውን የሚደግፉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
በሰልፉ በከሃዲዎች መቃብር ላይ የኢትዮጵያን ብልጽግና እናረጋግጣለን፣ ወያኔ የኢትዮጵያውያን ሁሉ ጠላት ናት፣ የሸብር ቡድኑን ህወሓት ማስወገድ የኢትዮጵያን ህዝብ ህልውና ማረጋገጥ ነው፣ የሸኔና የወያኔ የጭካኔ እርምጃዎችን አጥብቀን እናወግዛለን የሚሉ መፈክሮች ተደምጠዋል፡፡
 
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
 
 
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
 
መከላከያን ይደግፉ!
 
 
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.