Fana: At a Speed of Life!

ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕወሓት ቡድን እያደረሰ ያለዉ ጉዳት አስከፊ በመሆኑ ህብረተሠቡ የአካባቢውን ሰላም ነቅቶ እንዲጠብቅ የወላይታ ዞን ሠላምና ጸጥታ መምሪያ ጥሪ አቀረበ፡፡
የሽብር ቡድኑ የሀገሪቱን ሰላምና ጸጥታ አደጋ ላይ የጣለ መሆኑን ገልፀዉ÷ ህዝቡ አካባቢዉን በንቃት መጠበቅ እንዳለበትም አሳስበዋል፡፡
ህብረተሰቡ የጸጥታ ሰጋት በሚያጋጥምበት ወቅት ለጸጥታ አካላት እንዲያሳውቅም ጥሪ ቀርቧል፡፡
በማቱሳላ ማቴዎስ
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.