የሀገር ውስጥ ዜና

ከደጀን እስከ ግንባር መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን – የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች

By Feven Bishaw

November 05, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 26 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከደጀን እስከ ግንባር ለአገራችን መክፈል የሚገባንን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ ነን ሲሉ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች ገለጹ፡፡

በመዲናዋ የሚገኙ የተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች በህልውና ዘመቻ ላይ የጀመሩትን እንቅስቃሴ ለማቀናጀት የሚያስችል የውይይት መድረክ አካሂደዋል ።