ባሕር ዳር ዘማቾቿን ወደ ግንባር ሸኘች
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባህር ዳር ከተማ የተውጣጡ ዘማቾች አሸባሪውን ህወሓት ለመደምሰስ ወደ ግንባር ሽኝት ተደረገላቸው።
ዘማቾቹ አሸባሪውንና ወራሪውን ሃይል በመደምሰስ ድል ለመቀዳጀት ቁርጠኛ ነን ማለታቸውን አሚኮ ዘግቧል።
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!