FILE PHOTO: A general view shows the cityscape of Ethiopia's capital Addis Ababa, January 29, 2017. REUTERS/Tiksa Negeri/File Photo

የሀገር ውስጥ ዜና

በመዲናዋ የሽብር ቡድኖቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ዛሬ ይካሄዳል

By Feven Bishaw

November 07, 2021

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በዛሬው ዕለት አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር ህልውናና ሉዓላዊነት ለማስጠበቅ የህይወት መስዋዕትነት እየከፈለ ለሚገኘው የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን ለመደገፍ ህዝባዊ ሰልፍ ይካሄዳል፡፡

ሁሉም የከተማዋ ነዋሪዎችም በነቂስ በመውጣት ሰልፉ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀርቧል፡፡