Fana: At a Speed of Life!

እኛ በሉዓላዊነታችን ተደራድረን አናውቅም – የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሰላ ከተማ አሸባሪዎቹን ህወሓትና ሸኔን የሚያወግዝ እንዲሁም የሀገር መከላከያ ሰራዊትና ሌሎች የጸጥታ አካላትን የሚደግፍ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው፡፡

የአሰላ ከተማ እና አከባቢዋ ነዋሪዎችም አሸባሪዉን የህወሓት እና ሸኔ ቡድን በማዉገዝ ከጠዋቱ 12 ሰአት ጀምሮ የተለያዩ መፈክሮችን በማንገብ በአሰላ አረንጎዴ ስታድየም ተገኝተዋል፡፡

በአርሲ ዞን አሰላ ከተማ ከ 8ቱም ቀበሌዎች የተወጣጡ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎችም እኔም ለሀገሬ ወታደር ነኝ ፣ ኢትዮጵያን ለማዳን እዘምታለሁ በሚሉ መልዕክቶች ሰልፉ ላይ ታድመዋል፡፡

ሊያ ዱጉማ

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.