የሀገር ውስጥ ዜና

በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም አሸባሪዎቹን ህወሃትና ኦነግ ሸኔን የሚቃወም ስነ-ስርዓት እየተካሄደ ነው

By Tibebu Kebede

November 08, 2021

 

 

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሃትና ኦነግ ሸኔን በመቃወም በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም ሰልፍም እያካሄዱ ይገኛሉ።

እኛ እያልን ሀገራችን በጁንታው አትፈርስም፤ ጁንታውን እናጠፋዋል ፣ሀገራችን በክብሯ ትኖራለች ብለዋል ነዋሪዎቹ ።

በቢቂላ ቱፋ

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!