የሀገር ውስጥ ዜና

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል

By Tibebu Kebede

November 08, 2021

 

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2013 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናችሁን በፍፁም መረጋጋት እና ስነ- ምግባር በተሞላበት መልኩ እንድትፈተኑ መልካም ምኞታችንን እንገልፃለን ብሏል ትምህርት ሚኒስቴር ለተፈታኞች ባስተላለፈው መልዕክት ።

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!