በሀዋሳ አሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን የሚያወግዝ ሰልፍ ተካሄደ
አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል መንግስት እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች አሸባሪዎቹን ህወሃትና ሸኔን ሚያወግዝ ሰልፍ በሀዋሳ አለም አቀፍ ስታዲየም አካሂደዋል።
በሰልፉምእኛ እያለን ሀገራችን በጁንታው አትፈርስም፤ ጁንታውን እናጠፋዋል እና ሀገራችን በክብሯ ትኖራለች የሚሉ መልዕክቶች ተላልፈዋል፡፡
በቢቂላ ቱፋ
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!