Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚ ዐቢይ ስዊድን የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ እንዲጠናከር ለምታደርገው ድጋፍ አመሰገኑ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ስዊድን የኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለመደገፍ ስለምታደርገው አስተዋጽኦ አመስግነዋል፡፡

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ÷ ከስዊድኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ስቴፈን ሎቨን ጋር የጋራ ጠቀሜታ ባላቸው በሀገራዊ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ላይ ፍሬያማ የስልክ ውይይት አድርዋል፡፡

ስዊድን ለኢትዮጵያን የለውጥ ጉዞ ለመደገፍ ስለምታደርገው አስተዋጽኦ አመስግነዋል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.