ስፓርት

በፕሪሚየር ሊጉ ሲዳማ ቡና አዳማ ከተማን አሸነፈ

By Tibebu Kebede

February 10, 2020

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አንድ ጨዋታ ተካሄዷል።

በሜዳው አዳማ ከተማን ያስተናገደው ሲዳማ ቡና ጨዋታውን 3 ለ 2 ማሸነፍ ችሏል።

የማሸነፊያ ጎሎችን አማኑኤል እንዳለ፣ ዳዊት ተፈራ እና ሀብታሙ ገዛኸኝ ማስቆጠር ችለዋል።