ስፓርት

በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ዋልያዎቹ ከጋና አቻ ተለያዩ

By Meseret Awoke

November 11, 2021

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ከጋና ጋር አቻ ተለያይቷል።

ጋናዎች በጨዋታው አንድሬ አየው ባስቆጠራት የቅጣት ምት ጎል ሲመሩ ቢቆዩም ጌታነህ ከበደ በጨዋታው መጠናቀቂያ ላይ ባስቆጠራት ጎል ዋልያዎቹ አቻ ተለያይተዋል።

ውጤቱን ተከትሎም ደቡብ አፍሪካ ምድቡን መምራቷን ቀጥላለች።

በመጀመሪያ ጨዋታቸው ጋና አንድ ለዜሮ ማሸነፏ ይታወሳል።

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!