Fana: At a Speed of Life!

የድል ዜና፦ የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣ ጠላት አብዛኛው ተደምስሰአብዛኛው ተደመሰሰ

የድል ዜና፦

አዲስ አበባ፣ ህዳር 03 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣ የጠላት ሃይል አዋይቱ ፍልውሃ ላይ አብዛኛው ተደምስሶ በርካቶች ተማርከዋል።

ምንጮቻችን እንደገለጹት፥ የካራ ቆሪ አርጡማ መገንጠያን ተከትሎ ወደ ሰንበቴ የመጣው የጠላት ሃይል ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል። ከ80 በላይ የሽብር ቡድኑ ታጣቂዎች ተማርከዋል።

ሠራዊታችን ቀሪውን ወራሪ ሃይል እያሳደደው እንደሚገኝም ተገልጿል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.