Fana: At a Speed of Life!

ከካናዳው ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል – ጠ/ሚ ዐቢይ

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር  4 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ከካናዳው አቻቸው ጀስቲን ትሩዶ ጋር በስልክ ተወያዩ።

ከጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውጤታማ የስልክ ውይይት አድርገናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ለኢትዮጵያ ስላሳዩት ልባዊ ወዳጅነት እና ድጋፍ ጥልቅ ምሥጋና አቀርባለሁ ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ።

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.