የሀገር ውስጥ ዜና

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰመራ ገቡ

By Meseret Awoke

November 14, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 5፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሰራዊቱና ለተፈናቀሉ ወገኖች ድጋፍ ይዘው ሰመራ ገቡ።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ ሰመራ ሱልጣን አሊሚራህ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባን ጨምሮ ከፍተኛ አመራሮችና የሀገር ሽማግሌዎች አቀባበል እንደተደረገላቸው ኢዜአ ዘግቧል።

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!