Fana: At a Speed of Life!

ከፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ መንገድ ሁለተኛ ደረጃ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ ነው

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፑሽኪን አደባባይ -ጎተራ ማሳለጫ የመንገድ ፕሮጀክት ሁለተኛ ደረጃ የአስፋልት ንጣፍ ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ተገለፀ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን በቻይና ፈርስት ሀይ ዌይ ኢንጂነሪንግ በተባለ የስራ ተቋራጭ እያስገነባው የሚገኘው የመንገድ ፕሮጀክት የመጨረሻው የአስፋልት ንጣፍ ስራ ነው እየተከናወነለት የሚገኘው።

ይህ የመንገድ ፕሮጀክት ከ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ እተገነባ ይገኛል።

ግንባታው መስከረም 20 ቀን 2012 ዓ.ም መጀመሩን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለስልጣን መረጃ ያመላክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.