በባህር ዳር ከተማ ልዩ ሃይሉን ለሚቀላቀሉ ወጣቶች ሽኝት ተደረገ
አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ የአማራ ልዩ ሃይልን ለሚቀላቀሉ ምልምል ሰልጣኝ ወጣቶች ሽኝት ተደርጎላቸዋል፡፡
በሽኝት መርሃ ግብሩ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የኢንቨስትመንትና የኢንዱስትሪ መምሪያ ሃላፊ ወይዘሮ ብርሃን ንጉሴ እና ሌሎች የስራ ሃላፉዎች ተገኝተዋል፡፡
የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎችም በየአደባባዩ በመገኘት ለምልምል የልዩ ሃይል ሰልጣኝ አባላት አሸኛኘት ማድረጋቸውን ከከተማው ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!