የሀገር ውስጥ ዜና

የከተማ አስተዳደሩ ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ

By Meseret Awoke

November 15, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 6፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለተፈናቀሉ ዜጎች ድጋፍ ለማድረግ የተከፈቱ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ አደረገ፡፡

አስተዳደሩ ለ3ኛ ዙር ሀገር የማዳን ጥሪ ለመከላከያ ሰራዊት፣ ለሌሎች የጸጥታ ሀይሎች እና አሸባሪው ህወሓት በከፈተው ጦርነት ሳቢያ የተፈናቀሉ ዜጎችን ድጋፍ ለማድረግ የባንክ ሒሳብ ቁጥሮችን ይፋ ማድረጉን ከከተማው ፕሬስ ሴክሬታሪ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ! ወደ ግንባር ይዝመቱ! መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!