የሀገር ውስጥ ዜና

ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ በኤምሬቶች ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ባለው ዝግጅት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

By Tibebu Kebede

February 11, 2020

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 3፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከየካቲት 5 እስከ 7 ለሚያደርጉት ጉብኝት እየተከናወነ ያለውን ዝግጅት በተመለከተ ውይይት ተካሄደ።

ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተባበሩት አረብ ኤምሬቶች ከነገ በስቲያ ጀምሮ ለሶስት ቀን የሚቆይ ጉብኝት እንደሚደርጉ መገለፁ ይታወሳል።