Fana: At a Speed of Life!

በጎንደር ከተማ አንድ ምግብ ቤት ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ጉዳት ደረሰ

አዲስ አበባ፣ህዳር 7፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ አንድ ምግብ ቤት ላይ በተነሳ የእሳት አደጋ ጉዳት መድረሱ ተገልጿል፡፡
 
የእሳት አደጋው በጎንደር ከተማ ፒያሳ አካባቢ ዛሬ ቀትር ላይ ነው የተከሰተው፡፡
 
የእሳት አደጋውን በእሳት አደጋ መከላከያ፣ በከተማዋ ወጣቶችና በአማራ ልዩ ሃይል ርብርብ መቆጣጠር መቻሉ ተመላክቷል፡፡
 
የአደጋው መንስኤ እና የደረሰው ጉዳት ዝርዝር ም እየተጣራ ነው ተብሏል።
 
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!
You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.