Fana: At a Speed of Life!

ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ለአገር መከላከያ ሰራዊት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ገንዘብና የአይነት ድጋፍ አድርጏል።

ክፍለ ከተማው ለአገር መከላከያ ሰራዊት 25 ሚሊየን የገንዘብ እና 25 ሚሊየን የሚገመት የምግብና የቁሳቁስ ድጋፍ ማለትም 150 በሬ፣ የተለያዩ የንፅህና መጠበቂያዎች እና ሌሎች በርካታ ምግብ እና ምግብ ነክ ድጋፎች በክፍለ ከተማው ማህበረሰብ በኩል ለሰራዊቱ ተበርክቷል።

ከዚህ በተጨማሪም የአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ አመራሮች እና ሰራተኞች ከደመወዛቸው ላይ የገንዘብ ድጋፍ አድርገዋል።

በዱሬቲ ቶሎሳ

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.