የሀገር ውስጥ ዜና

መነሻውን ባህር ዳር ያደረገ ሽጉጥ አዲስ አበባ ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ ተያዘ

By Meseret Demissu

November 18, 2021

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 9 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በትናንትናው እለት መነሻውን ባህር ዳር ያደረገ ሽጉጥ አዲስ አበባ ጎሮ አይሲቲ ፓርክ አካባቢ ተያዘ።

በከባድ ተሽከርካሪ አዲስ አበባ የገባው 50 ሽጉጥ አምጪ እና ተቀባይ ሲቀባበሉ እጅ ከፍንጅ መያዙን ኢዜአ ዘግቧል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-

ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/

ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting

ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/

ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision

ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡

ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!