የሀገር ውስጥ ዜና

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ጠረፋማ አካባቢዎች ሰርገው የገቡ የአሸባሪው ህወሓት ተላላኪዎች ተደመሰሱ

By Feven Bishaw

November 19, 2021

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር የማፍረስ እቅድ ይዞ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጠረፍ በኩል የገቡ በርካታ የአሸባሪው ህወሃት ተላላኪዎች ሲደመሰሱ፥ ብዛት ያላቸው የጥፋት ታጣቂዎች ከያዙት የተለያዩ የጦር መሳሪያዎችና ጋር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

አሸባሪዎቹን ለመደምሰስና በቁጥጥር ስር ለማዋል ህብረተሰቡ ለፀጥታ ሀይሎች መረጃ በመስጠት ቁልፍ ሚና ተጫውቷል።