Fana: At a Speed of Life!

ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ተሰጠ

 

አዲስ አበባ ፣ ህዳር 10 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ለአራት የውጭ ሀገር መገናኛ ብዙኃን ማስጠንቀቂያ ሰጠ፡፡

ማስጠንቀቂያው ለሲ ኤን ኤን (CNN)፣ ቢቢሲ(BBC) ፣ ሬውተርስ (Reuters) እና አሶሺዬትድ ፕረስ (Associated Press) የተሰጠ ነው።

መገናኛ ብዙሃኑ ኢትዮጵያን በተመለከተ ሃሰተኛና የተዛባ መረጃን በማሰራጨታቸውና በመስራታቸው ማስጠንቀቂያው እንደተሰጣቸው ባለስልጣኑ አስታውቋል፡፡
ከዚህ ባለፈም መንግስት እያደረገ ያለውን የሰብዓዊ እርዳታ ማጣጣላቸውና ዕውቅና አለመስጠታቸውን ነው የገለጸው፡፡
በተጨማሪም መንግስት በትግራይ ክልል ርሃብን እንደ ጦር መሳሪያ ተጠቅሟል የሚልና በትልልቅ አገራዊ ተቋማት ላይ በተቀናጀ መልኩ የስም ማጥፋት ዘመቻ በመክፈታቸው ማስጠንቀቂያው መሰጠቱን ባለስልጣኑ ባወጣው መግለጫ ተገልጿል፡፡

 

አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

 

 

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

መከላከያን ይደግፉ!

ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

You might also like

Leave A Reply

Your email address will not be published.