የሀገር ውስጥ ዜና

የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሄደ

By Feven Bishaw

November 21, 2021

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የምዕራባውያንን ጣልቃ ገብነት የሚቃወም ሰልፍ በእስራኤል ተካሂዷል፡፡

በእስራኤል የሚኖሩ ትውልድ ኢትዮጵያውያንና ኢትዮጵያውያን ምዕራባውያን በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉት ጫና እንዲያቆሙ፣ እስራኤል ለኢትዮጵያ መንግስት የምትሰጠው ድጋፍ አጠናክራ እንድትቀጥል ጥያቄ እያቀረቡ መሆኑን ከእስራኤል የኢትዮጵያ ኤምባሲ ያገኘነው መረጃ ያመላክታል፡፡