የሀገር ውስጥ ዜና

በተለያዩ መፅሄቶች እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው- ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ

By Feven Bishaw

November 23, 2021

 

አዲስ አበባ፣ ህዳር 14፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) Jeune Afrique በተባለው የፈረንሳይኛ መጽሔትና የእንግሊዝኛ ትርጉሙ The Africa Report ላይ እኔን በተመለከተ የወጡት ጽሑፎች የተሳሳቱ ናቸው ሲሉ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ገለፁ፡፡

ፕሬዚዳንቷ እኔን የተመለከቱ ጽሑፎች በመፅሄቶቹ መውጣታቸውን ተመልክቻለሁ፤ ከጋዜጠኛው ጋር ተገናኝቼ አላውቅም ነው ያሉት ::