አሜሪካ ኢትዮጵያን የማተራመስ ሚና እየተጫወተች ነው – ዶ/ር በለጠ ሞላ
አዲስ አበባ ፣ ህዳር 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ የተረጋጋች ኢትዮጵያን ለማየት እውነተኛ ፍላጎት ቢኖራት ኖሮ ትርጉም ያለው ሚና መጫወት ትችል እንደነበር የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጅ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡
እንደ ሚኒስትሩ ገለጻ፥በሚያሳዝን መልኩ አሜሪካ በኢትዮጵያ ላይ የምትከተለው የተሳሳተ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ አገራችንን የማተራመስ ሚና ያለዉ ነው።
በተጨማሪም በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ህዝብ ላይ ከደረሱት ውድመቶች ጀርባ ወያኔ ብቻውን እንዳልሆነ እንረዳለን ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸዉ አስፈረዋል ፡፡
በአመለወርቅ ደምሰው
አካባቢዎን ይጠብቁ!
ወደ ግንባር ይዝመቱ!
መከላከያን ይደግፉ!
ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
ድረ ገጽ፦ https://www.fanabc.com/
ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/fanabroadcasting
ዩትዩብ፦ https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/
ቴሌግራም፦ https://t.me/fanatelevision
ትዊተር፦ https://twitter.com/fanatelevision በመወዳጀት ይከታተሉን፡፡
ዘወትር፦ ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!