Ethiopia and Canada Flags Crossed And Waving Flat Style. Official Proportion. Correct Colors.

የሀገር ውስጥ ዜና

ካናዳ ለኢትዮጵያ የ13 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ አደረገች

By Feven Bishaw

November 26, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ካናዳ ለኢትዮጵያ ለህይወት አድን የሚውል ድጋፍ አደረገች፡፡

ሃገሪቱ በኢትዮጵያ ያለውን የተመጣጠነ ምግብ አቅርቦት ለማሟላት ነው ተጨማሪ 13 ሚሊየን የካናዳ ዶላር ድጋፍ ያደረገችው ፡፡