የሀገር ውስጥ ዜና

ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት ተነሱ

By Feven Bishaw

November 28, 2021

አዲስ አበባ፣ ህዳር 19፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ዶ/ር እሌኒ ገብረመድህን ከዛሬ ጀምሮ ከገለልተኛ የኢኮኖሚ አማካሪነት መነሳታቸው ተገለፀ፡፡

የፕላንና ልማት ሚኒስቴር መግለጫ ያወጣ ሲሆን ሙሉ መግለጫው እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡