የሀገር ውስጥ ዜና 339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች ተያዙ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 339 ሚሊየን ብር ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዛቸውን የጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 4/2017 ዓ.ም ድረስ በተደረገ ክትትል 281 ነጥብ 3 ሚሊየን ብር የገቢ እና 57 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር የወጭ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ከ344 ሚሊየን ብር በላይ ወጪ የንጹህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ተጀመረ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የዋን ዋሽ ፕሮግራም ከ344 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሚገነባ የአዩን የባለብዙ መንደር የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት በሶማሌ ክልል ኖጎብ ዞን፣ በአዩን ወረዳ ተጀመረ፡፡ በወቅቱ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ…
ስፓርት በናንጂንግ በሚካሄደው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና 14 ኢትዮጵያዊያን ይሳተፋሉ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና ናንጂንግ በሚካሄደው የዘንድሮው የዓለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና ኢትዮጵያን የሚወክሉ 14 አትሌቶች እንደሚሳተፉ ተገለጸ፡፡ የሁለት ጊዜ የሻምፒዮናው ባለክብር መለሰ ንብረት እና ሳሙኤል ተፈራ በወንዶች 1 ሺህ 500 ሜትር ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ተመረተ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት ባለፉት ስምንት ወራት በጊቤ ሶስት የኃይል ማመንጫ ግድብ ከ3 ሺህ ቶን በላይ ዓሣ ማምረት መቻሉ ተገለጸ። በቀን በአማካይ ከ500 ኪሎ ግራም በላይ የዓሣ ምርት እየተመረተ መሆኑን በዳውሮ ዞን ግብርና መምሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብቁ የሰው ኃይል ከማፍራት ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብቁና ተወዳዳሪ የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራት ርብርብ ከማድረግ ባሻገር ለጥራት ልዩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ ሚኒስቴሩ ለተጠሪ ተቋሟት የቴክኒክ ድጋፍ ለማድረግ የሚያስችለውን ስምምነት ከኢትዮጵያ…
ስፓርት በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ አምስት ጨዋታዎች ይደረጋሉ Adimasu Aragawu Mar 15, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ-ግብር ለቀጣይ ዓመት የአውሮፓ መድረክ ተሳትፎ ወሳኝነት ያላቸው ጨዋታዎች ይደረጋሉ። የቀጣይ ዓመት የቻምፒየንስ ሊግ ተሳትፎን ለማግኘት የሚያልሙት ማንቼስተር ሲቲዎች ምሽት 12 ሰዓት ላይ በኢቲሃድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጋር ተወያዩ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ሎሬንቾ ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማኅበራዊ ትስስር ገፃቸው፥ "የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆኣኦ ማኑኤል ጎንካልቬስ ሎሬንቾን ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ተቋማት የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ድርሻ ሊወጡ እደሚገባ የፕላንና ልማት ሚኒስቴር ገለጸ። “የፋይናንስ ተቋሞቻችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ያለውን የአየር ንብረት ፋይናንስ ማምጣት ይጠበቅባቸዋል” በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና በሸካ ዞን ፊዴ ከተማ ዛፍ ወድቆ የ7 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ሸካ ዞን ፊዴ ከተማ ትልቅ ዛፍ ወድቆ የሰባት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል፡፡ በገበያ መሃል በደረሰው አደጋ ከሟቾች በተጨማሪ በ8 ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት መድረሱንም የክልሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በተደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር ገቢ መገኘቱ ተገለጸ Adimasu Aragawu Mar 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግስት ባደረገው የፖሊሲ ማሻሻያ ባለፉት ሰባት ወራት 3 ነጥብ 8 ቢሊየን ዶላር የውጭ ምንዛሬ መገኘቱን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። ሚኒስትሩ ከ200 በላይ ኩባንያዎች የሚሳተፉበትን 14ኛው የኢትዮ - ቻምበር…