ኢትዮጵያ የሥርዓተ- ምግብ ሽግግርን የሚያሳካ ተሞክሮ በኮፕ28 አቅርባለች- ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሕዳር 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በኮፕ 28 ጉባዔ የአየር ንብረት ለውጥን መቋቋም የሚያስችልና የሥርዓተ- ምግብ ሽግግር አጀንዳን የሚያሳካ ተሞክሮ ማቅረቧን የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
በዱባይ እየተካሄደ የሚገኘውን የኮፕ 28 የአየር ንብረት ለውጥ…