Fana: At a Speed of Life!

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ 453 ተማሪዎችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጤናና ህክምና ሳይንስ ኮሌጅ በ25ኛ ዙር የምረቃ ስነስርዓቱ 453 የጤና ባለሙያዎችን አስመርቋል። ከእነዚህ መካከል 175 የህክምና ዶክተሮች ሲሆኑ የተቀሩት በሌሎች የጤና እና ህክምና ሳይንስ የሠለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል።…