የሰንደቅ ዓላማ ቀንን ከማክበር ባለፈ ብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት መሥራት እንደሚገባ ተመለከተ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሰንደቅ ዓላማችን ለብሔራዊ አንድነታችን፣ ለሉዓላዊነታችን እና ለኢትዮጵያ ከፍታ'' በሚል መሪ ሃሳብ የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ተከብሯል።
የሰንደቅ ዓላማ ቀን በአማራ ክልል ምክር ቤት የክልሉ ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በተገኙበት በተለያዩ…