የእጅ ቦምቦችን ለሸኔ ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ዋስትና ላይ ዕግድ ተጣለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)50 “ኤፍ 1” የእጅ ቦምቦችን ከ 8 የቦምብ ፊውዞች ጋር ለሸኔ ሽብር ቡድን ለማቀበል ሲንቀሳቀሱ ተይዘዋል ተብለው የተከሰሱ ግለሰቦች ዋስትና ላይ ዕግድ ተጣለ።
እግዱን የጣለው የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ተረኛ ይግባኝ ሰሚ ችሎት…