የህወሓት አንጃ የፕሪቶሪያው ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ ትዴፓ አሳሰበ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የህወሓት አንደኛው አንጃ የፕሪቶሪያው የሠላም ስምምነት እንዳይተገበር እንቅፋት ከመሆን እንዲቆጠብ የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ትዴፓ) አሳሰበ፡፡
ፓርቲው የትግራይ ክልልን ወቅታዊ ሁኔታ አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል፡፡…