በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን የሚያፈሱ ባለሃብቶች ቁጥር እየጨመረ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ነፃ የንግድ ቀጠና መዋዕለ ንዋያቸውን ሥራ ላይ ማዋል የሚፈልጉ የውጭ ባለሃብቶች ቁጥር እያደገ መምጣቱን የቀጠናው ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ካሚል ኢብራሂም ተናገሩ።
ዋና ሥራ አስኪያጁ÷ እንደ ሀገር የተጀመረውን የብልጽግና ጉዞ እውን…