Fana: At a Speed of Life!

የሠራዊቱን ተጋድሎዎች ለትውልድ ለማስተላለፍ እየተሰራ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር መከላከያ ሠራዊቱን የጀግንነት ተጋድሎዎች ለትውልድ የማስተላለፍ ሥራ በትኩረት እየተሰራ መሆኑን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ። "ስለ እናት ምድር" የተሰኘ ትኩረቱን በአገር ፍቅርና…

ኮማንድፖስቱ በፅንፈኛው ቡድን ታግተው የነበሩ 271 ዜጎችን አስለቀቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎጃም ኮማንድፖስት አንድ ኮር በፅንፈኛው ቡድን ታግተው የነበሩ 271 ዜጎችን አስለቀቀ። ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ኮንሶ ዞን ተነስተው ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለስራ በአራት አውቶብስ ተጭነው ሲጓዙ የነበሩ 273 ዜጎች በአማራ ክልል…

የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ያስገነባውን የኢኖቬሽን ማዕከል አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) ድጋፍ ያስገነባውን (ኢኖቪስ ኬ ኢትዮጵያ) የተሰኘውን የኢኖቬሽን ማዕከል አስመርቋል፡፡ ማዕከሉ በአይሲቲ ፓርክ ውስጥ የተገነባ ሲሆን÷ ለስታርት አፖችና በኢትዮጵያ…

የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ዳግም ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመቀሌ ኢንዱስትሪ ፓርክ ወደ ምርት ሒደት መመለሱን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈፃሚ አክሊሉ ታደሰ እንደገለጹት÷ በሰሜኑ ግጭት ምክንያት ባለፉት ግዜያት ሥራ አቁሞ የቆየው የመቀሌ ኢንዱስትሪ…

በቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ በአንዲት ደንበኛ ላይ እንግልትና መጉላላት በፈጠሩ አመራርና ባለሙያ ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአገልግሎት አሰጣጥ ወቅት ከደንበኞች የሚሰጡ አስተያየቶችንና ሚዛናዊ ትችቶችን ተቀብሎ ፈጣን ምላሽ ለመስጠትና ለማስተካከል ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መሆኑን የጉምሩክ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የጉምሩክ ኮሚሽንን ከነበረበት ውስብስብ ችግር ለማውጣት እና…

ጠንካራ የአየር ሃይል ተቋም የምንገነባው ሀገርና ህዝብ በሰላም እንዲኖር ነው – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠንካራ አየር ሃይል የምንገነባው ሀገርና ህዝብ በሰላም እንዲኖር ነው ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ። ሌ/ጄ ይልማ ዛሬ ለከፍተኛ መኮንኖች የማዕረግ ዕድገት የማልበስ ሥነ-ሥርዓት በተካሄደበት ወቅት…

በየካቲት ወር 33 ሺህ 711 አዳዲስ ደንበኞች የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው በጀት ዓመት በየካቲት ወር ብቻ 33 ሺህ 711 አዳዲስ ደንበኞችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የገጠር ከተሞችን እና መንደሮችን የኤሌክትሪክ ተጠቃሚ ለማድረግ በተከናወነ ሥራም…

የሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት በማሰራጨት ረገድ ክልሎች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት እየቀረቡ ያሉ ሰብዓዊ ድጋፎችን በፍትሃዊነት በማሰራጨት ረገድ ክልሎች ሃላፊነታቸውን በአግባቡ እንዲወጡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በኮሚሽኑ የሕዝብ ግንኙነትና ኮሙኒኬሽን ተወካይ ሥራ አስፈጻሚ አታለል አቦሃይ÷በሰው…

ኢትዮጵያ እና ኮይካ የ16 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የኮሪያ ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (ኮይካ) የ16 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምት ተፈራርመዋል፡፡ ሥምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ሰመሪታ ሰዋሰው እና የኮይካ ምክትል ፕሬዚዳንት ዶንግሆ ኪም ተፈራርመዋል፡፡ የድጋፍ ስምምነቱ…

ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሰ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር ዋለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በመንግስት ላይ ከ2 ነጥብ 9 ቢሊየን ብር በላይ ጉዳት ያደረሰ ተጠርጣሪ በቁጥጥር ሥር መዋሉን የፋይናንስ ደህንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ አገልግሎቱ ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት በታክስ ሥርዓቱ ላይ በሚፈጸሙ ወንጀሎች ላይ ባደረገው ክትትል…