Fana: At a Speed of Life!

በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ ምስሎችን ለመከላከል እየተሰራ ነው ተባለ   

አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጩ ከኢትዮጵያዊነት እሴት ያፈነገጡ ምስሎችን ለመከላከል የሚያስችል ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (ኢመደአ) አስታወቀ። ከባህልና እሴት ያፈነገጡ ተንቀሳቃሽ ምስሎች እና ፎቶዎች በቲክቶክ፣…

ሎስ አንጀለስ ተጨማሪ የእሳት አደጋ ሊያጋጥማት እንደሚችል ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሎስ አንጀለስ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ ከባድ ነፋስ እንደሚኖር የትንበያ መረጃ ማመላከቱን ተከትሎ ተጨማሪ የእሳት አደጋ ሊያጋጥማት እንደሚችል ተጠቆመ፡፡ የአየር ንብረት ትንበያዎች እንደሚያመላክቱት በሎስ አንጀለስ ሰሜን ምዕራብ ክልል ከዛሬ ምሽት ጀምሮ…

ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን ግንኙነታቸውን ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና አዘርባጃን የሁለትዮሽ ግንኙነት ወደ ላቀ ደረጃ ለማድረስ በትኩረት ለመስራት ስምምነት ላይ መደረሱን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና የአዘርባጃኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…

ወ/ሮ ጫልቱ በምስራቅ አፍሪካ የዩኤን ሃቢታት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ በምስራቅ አፍሪካ የተባበሩት መንግስታት የሰፈራ ፕሮግራም (ዩኤን ሃቢታት) ዋና ዳይሬክተር ኢሻኩ ሜቱምቢ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷በኢትዮጵያና በቀጣናው…

በርዕደ መሬቱ ለተፈናቀሉ ዜጎች የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ይቀጥላል- አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በርዕደ መሬቱ ከመኖሪያ ቀያቸው ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚደረገው ሁለንተናዊ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለፁ። አቶ አወል አርባ ከአዋሽ ፈንታሌና ዱለሳ ወረዳዎች በርዕደ መሬቱ ሳቢያ የተፈናቀሉ ወገኖችን…

በፕሪሚየር ሊጉ ቅዱስ ጊዮርጊስና አርባ ምንጭ ከተማ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ14ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና አርባ ምንጭ ከተማ ተጋጣሚዎቻቸውን አሸንፈዋል፡፡ ቀን 9 ሰዓት ላይ ስሑል ሽረን ያስተናገደው ቅዱስ ጊዮርጊስ በፍጽም ጥላሁን ብቸኛ ግብ 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 12 ሰዓት…

ጥምቀትን በጎንደር በድምቀት ለማክበር ዝግጅት መጠናቀቁ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሀገር ውስጥና ከውጪ ጥምቀትን በጎንደር ለመታደም የሚመጡ እንግዶችን ለመቀበል ዝግጅት መጠናቀቁን የከተማ አስተዳደሩ አስታውቋል፡፡ የከተማ አስተዳደሩ ኮሙኒኬሽን መምሪያ ሃላፊ አቶ አበበ ላቀው እንዳሉት÷ወደ ታሪካዊቷ ጎንደር ከሀገር ውስጥም ሆነ…

 የቀዳማዊት እመቤት ፅህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ለአዲስ አበባ ጤና ቢሮ የተለያዩ መድሀኒቶች ድጋፍ አደረገ፡፡ ድጋፉ የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት ጉድ ኔበርስ ከተባለ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅት ጋር በመተባበር የተሰጠ መሆኑ ነው የተገለፀው፡፡ የቀዳማዊት…

ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ሶማሊያ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር በትብብር እንደሚሰሩ ገለጹ። በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ የገቡት የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼክ መሃሙድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ሲደርሱ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ…

በአቶ ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በኪጋሊ የልማት ስራዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የተመራ ልዑክ በርዋንዳ መዲና ኪጋሊ የተከናወኑ የልማት ሥራዎችን ጎበኘ፡፡ በጉብኝቱ ልዑኩ በኪጋሊ ያለውን የመኖሪያ ቤት ግንባታ እና የመሠረተ ልማት ዝርጋታ፣ የከተማ ጽዳትና ቆሻሻ አወጋገድ፣…