Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለጸ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን ለመጀመሪያ ጊዜ የኢንቨስትመንት ባንክ ፍቃድ ለመስጠት ዝግጅት ማጠናቀቁን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ እንቅስቃሴን ለማስጀመር የጸደቀውን አዋጅ ወደ ተግባር የመቀየርና…

የሩሲያ-ህንድ ንግድ ልውውጥ ከዕቅድ በላይ መሳካቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያ-ህንድ ንግድ ልውውጥ በፕሬዚዳንት ፑቲን እና ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ከተቀመጠው ግብ በላይ መሳካቱ ተገልጿል፡፡   በህንድ እና በሩሲያ መካከል ያለው ግንኙነት ውስብስብ የሆነ የጂኦፖለቲካዊ ከባቢ ቢኖርም እያደገ መምጣቱ…

ኮሚሽኑ ከስምንት ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰብዓዊ ድጋፍ ሊያሰራጭ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ከ8 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሰብዓዊ ድጋፍ ሊያሰራጭ መሆኑን ገልጿል፡፡ መንግስት ለሶስተኛ ዙር የቅድሚያ ቅድሚያ የሰብዓዊ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ወገኖች እርዳታውን ለማሰራጨት ዝግጅቱን…

ይህ የበዓል ዋዜማ ምሽት ከዚህ ቀደም የነበረውን የፍቅር፣ የሰላምና የአብሮነት እሴት ወደነበረበት እንዲመለስ ቃል የምንገባበት ነው – አቶ አገኘሁ…

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ይህ የበዓል ዋዜማ ምሽት ከዚህ ቀደም በUገራችን የነበረውን የፍቅር፣ የሰላምና የአብሮነት እሴት ወደነበረበት እንዲመለስ ቃል የምንገባበት ነው ሲሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለጹ፡፡ 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የማዕከላዊኢትዮጵያ ክልል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ‘ታይዋን’ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ተከስቶ በነበረው የእሳት አደጋ ለተጎዱ ወገኖች የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ አበርክቷል፡፡   ድጋፉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው…

በፕሪሚየር ሊጉ መቻል እና ባህር ዳር ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 28 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰባተኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር በዛሬው እለት ሁለት ጨዋታዎች ተደርገዋል።   ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ መቻል ከአዳማ ከተማ ተገናኝተዋል።   አዳማ ከተማ ጨዋታውን በቢኒያም አይተን ጎል…

የብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ሕዳር፣28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል ዋዜማ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው። በመርሐ ግብሩ የሁሉም ኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ተወካዮች ተገኝተዋል። በዚህም ብሔሮች፣ብሔረሰቦችና ሕዝቦች…

ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ለዘላቂ የኃይል ተደራሽነት ዓለም አቀፍ ጥምረት ለመፍጠር ተተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሞሮኮ ከኮፕ28 ጉባኤ ጎን ለጎን በዘላቂ የኃይል ተደራሽነት ዓለም አቀፍ ጥምረት ለመፍጠር የመግባቢያ ሰነድ መፈራረማቸው ተገለጸ፡፡   የመግባቢያ ስምምነቱ የኢፌዴሪ ውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሀብታሙ ኢተፋ…

የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች መሪ ለፕሬዚዳንት ፑቲን አቀባበል አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኢምሬቶች ፕሬዚዳንት ሞሃመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሀገራቸው ለገቡት የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቪላድሚር ፑቲን አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ በፈረንጆቹ ከ2019 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ የሩሲያው ፕሬዚዳንት…

የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ በጣም ሞቃታማው ዓመት ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንጆቹ 2023 በታሪክ ውስጥ በጣም ሞቃታማው ዓመት ነው ሲል የአውሮፓ የአየር ንብረት ለውጥ አገልግሎት ኮፐርኒከስ አስታውቋል፡፡   ክብረ ወሰኑን ለመስበር ሕዳር ወር ስድስተኛው ተከታታይ በጣም ሞቃታማው ወር የነበረ ሲሆን÷…