Fana: At a Speed of Life!

“ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)  “ኢትዮጵያ” የሚለውን የነጻነት ስም የማስጠበቅ የታሪክ አደራ አለብን - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ውድ የሀገሬ ልጆች፣ የተከበራችሁ የኢትዮጵያ ወዳጆች፣ ኢትዮጵያ በልጆቿ ጀግንነትና መሥዋዕትነት ክብሯንና ነጻነቷን…

ሀሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ የሚዲያ ተቋማት ላይ የእርምት እርምጃው ተጠናክሮ ይቀጥላል – አቶ መሐመድ ኢድሪስ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ያስቀመጣቸውን ህገ-ደንቦችና የሙያውን ሥነ ምግባር በመጣስ ሀሰተኛ መረጃ በሚያሰራጩ የሚዲያ ተቋማት ላይ የሚወሰደው የእርምት እርምጃ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የባለስልጣኑ ዋና ዳይሬክተር አስታወቁ።…

ኢትዮጵያውያን በአንድ ቀን ብቻ በ27 አለማቀፍ ከተሞች ጣልቃ ገብነትን የሚቃወም ሰልፍ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 13 ፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአለማቀፍ ደረጃ ኢትዮጵያውያን በ27 ከተሞች የአሜሪካ መንግስት እና አንዳንድ የምእራባዊያንን መንግስታት በኢትዮጵያ ላይ እያደረጉ ያሉትን ጣልቃ ገብነትና ጫና የሚቃወም ሰልፍ አድርገዋል። ከደቡብ አፍሪካ እስከ ዋሽንግተን ዲሲ ነጩ…

የተጋረጠብንን የህልውና ስጋት በአንድነት እናሸንፋለን – ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 12፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እና በውጭ የምትገኙ ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ፣ እውነትን ለዓለም ለመግለጥ እያደረጋችሁ ያላችሁት ተጋድሎ እጅግ የሚደነቅ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው አስፍረዋል ። ይህ ጥንታዊ ህዝብ…

በክልሉ የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ ይሰጣል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 10፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው ዙር የኮቪድ ክትባት ከዛሬ ጀምሮ እንደምሠጥ የደቡብ ክልል ጤና ቢሮ ገለፀ። ቢሮው ክትባቱን አስመልክቶ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥቷል። ከዛሬ  ጀምሮ ባሉ 10 ቀናት ውስጥ 1 ነጥብ 5 ሚሊዮን ሰዎችን ለመከተብ እቅድ…

ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ ሀገራት ዲፕሎማቶች ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን አዲስ አበባ ያደረጉ የአፍሪካ አምባሳደሮች፣ ተወካዮች እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን የሥራ ኃላፊዎች ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከአቶ ደመቀ መኮንን ጋር ተወያዩ። የልዑካን ቡድኑን በመወከል…

በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ

ሰበር ዜና በባቲ ካሳጊታ ግንባር የጠላት ምሽግ ተሰበረ፣ አምባው ተደፈረ አዲስ አበባ፣ ህዳር 9፣2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በባቲ ካሳጊታ ግንባር ያለ የሌለ ዐቅሙን ሰብስቦ የመጣው የጠላት ኃይል ለወሬ ነጋሪ እንዳይተርፍ ሆኖ ተደመሰሰ። የጠላት አርሚ 4 የተባለው ሠራዊት ከነ…

በጋምቤላ ክልል ለአሸባሪው ህወሓት ተላላኪ የነበሩ 24 ታጣቂዎች እጃቸውን ሰጡ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 8፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በጋምቤላ ክልል የሽብርተኛው ህወሓት ተላላኪ የሆነውና ራሱን የጋምቤላ ነፃነት ግንባር (ጋነግ) ብሎ የሚጠራው ድርጅት አባል የነበሩ 24 ታጣቂዎች በሰላማዊ መንገድ እጃቸውን ሰጡ። ለአሸባሪው ህወሐትና ሸኔ ተላላኪ በሆነው ጋነግ የሐሰት…

በድሬዳዋ አስተዳደር ለ63 ሺህ ሰዎች የኮሮና ቫይረስ መከላከያ ክትባት መስጠት ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለ63 ሺህ ሰዎች የኮሮናቫይረስ መከላከያ ክትባት በየቀበሌው የመስጠት ዘመቻ መጀመሩን የአስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባና የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ዛሬ በተጀመረው የክትባት…

ዞኑ ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እስካሁን ከ93 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ አድርጓል

አዲስ አበባ፣ ህዳር 7፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎፋ ዞን ለጀግናው መከላከያ ሰራዊት እስካሁን ድረስ ከ93 ሚሊዮን ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ዞኑ ከነዋሪዎች ያሰባሰባቸውን 317 ሰንጋዎች፣ 44 በጎች 39 ፍየሎች እንዲሁም 72.25 ኩ/ል ሰንባች ምግብ ነክ ሸቀጦችን…