Fana: At a Speed of Life!

ዘንድሮ 25 ሚሊየን ዜጎች ብሔራዊ መታወቂያ እንዲያገኙ እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የበጀት ዓመት 25 ሚሊየን ዜጎች የብሔራዊ መታወቂያ እንዲያገኙ እየሰራ መሆኑን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽሕፈት ቤት አስታወቀ፡፡ ከሦስት ሚሊየን በላይ ዜጎች መታወቂያውን ለማግኘት የሚያስችላቸውን ምዝገባ ማከናወናቸው የተገለጸ…

ላዳ መኪኖች በኢትዮጵያ ሊመረቱ ነው

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላዳ መኪኖች በኢትዮጵያ ተመርተው ለአፍሪካ ገበያ ሊቀርቡ መሆኑ ተነገረ፡፡ የሩሲያዎቹን ላዳ መኪኖች በኢትዮጵያ ለማምረት የሚያስችል ሥምምነት መደረሱን ታስ የተሰኘው የሩሲያ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡ ከስምምነት ላይ የደረሰው አቭቶቫዝ የተሰኘው…

የመስቀል ደመራ እና የመውሊድ በዓላት በሰላም ተጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ የተከበሩት የመስቀል ደመራ እና የመውሊድ በዓላት በሰላም መጠናቀቃቸውን የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ ግብረ ኃይሉ ቅደመ ዝግጅት አድርጎ የአዝማሚያ ትንተና በማካሄድ ተጋላጭ ቦታዎችንና አካባቢዎችን ለይቶ የሰው ኃይል…

የመስቀል በዓልን ሃይማኖታዊ እሴቶች ለመጠበቅ ለሚከናወኑ ስራዎች ድጋፍ እንደሚደረግ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የመስቀል በዓልን ሃይማኖታዊና ባህላዊ እሴቶች ለመጠበቅና ለማልማት ለሚከናወኑ ስራዎች አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርግ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ አስታወቁ፡፡ አቶ ቀጄላ በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ በተከናወነው…

የመስቀል ደመራ ሥነ- ሥርዓት ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ ሥነ - ሥርዓት በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከብሯል፡፡ እንዲሁም በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች የደመራ ሥነ - ሥርዓት በሃይማኖታዊ ሥርዓቱ መሠረት ተከናውኗል፡፡ በሥነ - ሥርዓቱ ላይም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

የጎንደር ከተማ የጸጥታ ሁኔታን አስመልክቶ የሚናፈሰው መረጃ ከእውነት የራቀ ነው – ብርጋዴር ጄኔራል ማርዬ በየነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎንደር ከተማ ያለውን የጸጥታ ሁኔታ አስመልክቶ በማህበራዊ ሚዲያ የሚናፈሰው መረጃ ፈጽሞ ከእውነት የራቀ መሆኑን የጎንደር ከተማ ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴር ጄኔራል ማርዬ በየነ ገለጹ፡፡ ኮማንድ ፖስቱ ጽንፈኛ ቡድኑ ላይ እየወሰደ ካለው…

የደመራ ሥነ – ሥርዓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ተከናወነ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደመራ ሥነ - ሥርዓት በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች በሃይማኖታዊ ሥርዓተቶች ተከናውኗል፡፡ በዚሁ መሠረት÷ በሐዋሳ፣ ጅማ፣ ሐረር፣ ደብረ ብርሃን እና ነቀምቴ ከተሞች የደመራ ሥነ - ሥርዓት ተከናውኗል፡፡ በተጨማሪም በባሕር ዳር፣ አዳማ፣ አሶሳ…

የቦንጋና ኡሊያኖቭስክ የፔዳጎጂ ዩኒቨርሲቲዎች በትብብር ለመሥራት መከሩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቦንጋ ዩኒቨርሲቲ እና የሩሲያው ኡሊያኖቭስክ የፔዳጎጂ ዩኒቨርሲቲ በትብብር መሥራት በሚችሉበት ማዕቀፍ ላይ መከሩ፡፡ የቦንጋ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት ጴጥሮስ ወልደጊዮርጊስ (ዶ/ር) በሞስኮ የሚገኘውን የሩሲያ ትምህርት ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ የትብብር…

የመስቀልን በዓል ስናከብር የእምነቱን አስተምህሮ በማሰብ ሊሆን ይገባል – ርዕሳነ መስተዳድሮች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ደመራና መስቀል በዓል ሲከበር የክርስትና ሃይማኖትን አስተምኅሮ በማሰብና እርስ በርስ በመደጋገፍ ሊሆን እንደሚገባ የክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ገለጹ፡፡ የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ-መስተዳድሮች ለ2016 ዓ.ም የመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ…

የመስቀል ደመራ በዓል በመስቀል አደባባይ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል አደባባይ ተከበረ፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብጹዓን አባቶች፣ የሰንበት ትምህርት ቤት መዘምራን፣ የእምነቱ ተከታዮች እንዲሁም ዲፕሎማቶች እና ከተለያዩ ሀገራት የመጡ ጎብኚዎች…