Fana: At a Speed of Life!

አቶ አሕመድ ሺዴ ከዩኒሴፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ ከተባበሩት መንግሥታት የሕጻናት አድን ድርጅት (ዩኒሴፍ) ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኪቲ ቫን ደር ሃይጅደን ጋር በትብብር በሚከናወኑ ተግባራት ላይ ተወያዩ፡፡ በውይይቱ ላይ በኢትዮጵያ የዩኒሴፍ ተወካይ አቡባካር ካምፖም…

የታንዛኒያ የመከላከያ ኃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የታንዛንያ ከፍተኛ የመከላከያ ኃላፊዎች የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አሥተዳደርን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸውም፤ የተቋሙን የታለንት ልማት ማዕከል፣ በራስ ዐቅም የለሙ የመረጃና ኮሙኒኬሽን እንዲሁም ሌሎች አስቻይ የቴክኖሎጂ ምርትና አገልግሎቶችን…

በሲዳማ ክልል ለምርት ዘመኑ 300 ሺህ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ ይቀርባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ለ2017/18 የምርት ዘመን ጥቅም ላይ የሚውል የአፈር ማዳበሪያ ለአርሶ አደሩ እየቀረበ መሆኑን የክልሉ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ምክትልና የግብርና ግብአት ዘርፍ ኃላፊ አቶ ለገሰ ሀንካርሶ እንዳሉት፤…

በሞጆና አዳማ ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የኃይል መቆራረጥ የቀነሰ ሥራ መሰራቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሞጆና አዳማ ከተሞች የሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የሚያጋጥማቸውን የኃይል መቆራረጥ የቀነሰ የኤሌክትሪክ መሰረተ-ልማት ሥራ መሰራቱን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የአዳማ ሪጅን አስታወቀ። በከተሞቹ ለሚገኙ ኢንዱስትሪዎች የሚቀርበውን የኃይል አቅርቦት…

የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ2017 በጀት ዓመት የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ የማጓጓዝ አፈፃፀም በጥሩ ደረጃ ላይ መሆኑን የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ለማጓጓዝ የተቋቋመው ስትሪንግ ኮሚቴ…

በአማራ ክልል በቀሪ እርጥበት ከለማ መሬት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተገኘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የክረምቱን መውጣት ተከትሎ በቀሪ እርጥበት በተለያየ ሰብል ከለማው ከ334 ሺህ 400 ሄክታር መሬት ከ7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ማግኘት መቻሉን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። የቢሮው የሰብል ልማት ባለሙያ ወይዘሮ እንዬ አሰፋ፤…

ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በወታደራዊ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና ሩዋንዳ በተለያዩ ወታደራዊ መስኮች በጋራ መስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። ስምምነቱን የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ እና የሩዋንዳ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጄነራል ሙባረክ ሙጋጋ ተፍራርመዋል።…

በ298 ሚሊየን ብር ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት የመሰረት ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ሊበን ዞን ጉራዳሞሌ ወረዳ ከ298 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ ለሚገነባው የመጠጥ ውሃ ፕሮጀክት ግንባታ የመሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ። በሥነ-ሥርዓቱ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሃብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር ኢ/ር) እና ሌሎች የፌዴራልና የክልሉ…

በ1 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር የሚከናወነው የላሊበላ-ኩልመስክ-ሙጃ መንገድ ግንባታ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 48 ነጥብ 78 ኪሎሜትር የሚረዝመው የላሊበላ - ኩልመስክ - ሙጃ የአስፋልት ኮንክሪት የመንገድ ፕሮጀክት በግንባታ ሒደት ላይ መሆኑን የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር አስታወቀ፡፡ በፕሮጀክቱ ግንባታ ላይ የዲዛይን ፣ የአፈር ጠረጋ ፣ የቆረጣ ፣…

በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የሙከራ ምርት ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በባሕር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን በ500 ሚሊየን ብር ካፒታል ከበቆሎ ምርት ስታርች ለማምረት ሥራ የጀመረው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ የሙከራ ምርት ማምረት ጀምሯል፡፡ የባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ዋና ስራ አስኪያጅ ጥሩየ…