Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ በምታዘጋጀው የቡና ሣምንት ላይ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ከኢንተር-አፍሪካ ቡና ድርጅት ዋና ጸሐፊ አምባሳደር ሰሎሞን ሩታጌ ጋር ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ የካቲት 2024 በምታዘጋጀው የቡና ሣምንት ላይ መከሩ፡፡
ዐውደ-ርዕዩን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን፣…
ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ ለሚልቁ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል ፈጠረ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የአምራችነት ፈቃድ አግኝቶ የተከፈተው የቻይናውያኑ ኋ ጂየን ጫማ ፋብሪካ ከ8 ሺህ በላይ ለሆኑ ኢትዮጵያውያን የሥራ ዕድል መፍጠሩን ገለጸ፡፡
መሠረቱን ቻይና ያደረገው “ኋ ጂየን ግሩፕ” በጫማ ኢንዱስትሪ ዘርፍ በአዲስ አበባ ኢትዮጵያ…
ሂጅራ ባንክ አዲስ መተግበሪያ ሥራ ላይ አዋለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሂጅራ ባንክ “ኦምኒ ፕላስ” የተሰኘ አዲስ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ስራ ላይ ማዋሉን አስታውቋል፡፡
የደንበኞችን ፍላጎት ለማርካት ታስቦ ሥራ ላይ የዋለው መተግበሪያ በ 5 ቋንቋዎች ተዘጋጅቶ በመቅረቡ÷ ለተጠቃሚው ቀላልና ምቹ ነው…
ተገበያዮች ባሉበት ሆነው የሚገበያዩበት መተግበሪያ ወደ ስራ ሊገባ ነው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ተገበያዮች ባሉበት ቦታ ሆነው ግብይት የሚፈጽሙበት መተግበሪያ በ2016 ዓ.ም ወደ ስራ ሊያስገባ መሆኑ ተገለጸ።
መተግበሪያው አቅራቢውና ላኪው ካሉበት ቦታ ሆነው በቀላሉ ግብይት መፈፀም የሚችሉበት መሆኑ ተመላክቷል።…
የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የጋራ ፕሮጀክት የሆነው የመንግስት ዲጂታል የግዥ ካርድ ይፋ ሆነ።
የገንዘብ ሚኒስትር ዴዔታ ኢዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖን ጨምሮ የመንግስት ተቋማት…
ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዳሸን ባንክ ከኢትዮጵያ ባንኮች የመጀመሪያ የሆነውን የ40 ሚሊየን ዶላር ብድር ማግኘቱን ገለጸ፡፡
የእንግሊዝ ዓለም አቀፍ ኢንቨስትመንት (ቢ.አይ.አይ) እና የኔዘርላንድ የስራ ፈጠራና ልማት ባንክ (ኤፍ ኤም ኦ) ለባንኩ ድጋፍ ማድረጋቸው…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ
አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ይፋ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ፡፡
ሚኒስቴሩ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ የዓለም ነዳጅ ዋጋ ከሚያዝያ ወር 2015 ጀምሮ እስከሰኔ ወር መጨረሻ ድረስ አንጻራዊ…
አቡዳቢ ለ“ብሪክሱ” የጋራ ባንክ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት አረብ ኤሜሬቶች የ“ብሪክስ” ሀገራት በጋራ ዕውን ላደረጉት “ኒው ዴቬሎፕመንት ባንክ” (ኤን.ዲ.ቢ) ተጨማሪ ካፒታል እንደምትለቅ ይፋ አደረገች፡፡
እንደ ሀገሪቷ የኢኮኖሚ ሚኒስትር አብደላ ቢን ቱቅ አል ማርሪ ÷ አቡዳቢ አባልነቷን ተጠቅማ…
ዓባይ ባንክ አ.ማ እና ሳፋሪኮም ኤምፔሳ በጋራ ለመስራት ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓባይ ባንክ አ.ማ ከሳፋሪኮም ኤምፔሳ ጋር ስትራቲጂክ የሥራ አጋር በመሆን አብረው ለመሥራት የሥራ ስምምነት ውል ተፈራርመዋል፡፡
ስምምነቱም ዓባይ ባንክ የሳፋሪኮም ኤምፔሳ ሱፐር ኤጀንት በመሆን የሞባይል ባንኪንግ እና የኤጀንት ባንኪንግ ሥራዎችን…
ዩሮ ለመገበያያነት ያለው አቅም እያሽቆለቆለ ነው ተባለ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩሮ በዓለም አቀፍ ገበያ ለመገበያያነት የመዋል አቅሙ በፈረንጆቹ ሐምሌ ወር ማሽቆልቆሉ ተሰምቷል፡፡
የዓለም አቀፍ ኢንተርባንክ ፋይናንሺያል ቴሌኮሙኒኬሽን ማኅበር (ስዊፍት) መረጃ እንዳመላከተው÷ በመገበያያነቱ የዓለማችን ሁለተኛ የሆነው ዩሮ በሐምሌ…