Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ፋና ስብስብ

38 ጥርስ ያላት ህንዳዊት በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ተመዘገበች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ26 ዓመቷ ህንዳዊት ከሌሎች በተለየ 38 ጥርሶች ያሏት በመሆኑ በዓለም ድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ለመስፈር በቅታለች። ካልፓና ባላን የተባለችው ህንዳዊቷ ብዙዎች በተፈጥሮ ካላቸው አማካይ የጥርስ ብዛት ስድስት ተጨማሪ ጥርሶች እንዳሏት ታውቋል፡፡…

የማይክል ጃክሰን ጃኬት በጨረታ 306 ሺህ ዶላር ተሸጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ14 ዓመታት በፊት ሕይወቱ ያለፈው አሜሪካዊው የፖፕ ሙዚቃ ንጉሥ ማይክል ጃክሰን ጃኬት ለጨረታ ቀርቦ 306 ሺህ ዶላር መሸጡ ተሰምቷል፡፡ ጃኬቱ በ1980ዎቹ ማይክል ጃክሰን ፔፕሲ ኮላን ሲያስተዋውቅ ለብሶት እንደነበር ተገልጿል፡፡ ቀደም ሲልም…

ከ60 ዓመታት በፊት ዝርያው እንደጠፋ የተነገረለት ጃርት መሰል እንስሳ መታየቱ ተነገረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ60 ዓመት በፊት ዝርያው ጠፍቷል የተባለው ‘ኢችድና’ የተሰኘ ጃርት መሰል እንስሳ በድጋሚ መታየቱን ሳይንቲስቶች አስታወቁ፡፡ በኦክስፎርድ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂስት በሆነው ዴቪድ አንቲቦሮ የተገኘው ይህ አጥቢ እንስሳ ለስድስት አስርት ዓመታት ጠፍቶ…

ነገ የፋና ላምሮት የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 15 የፍፃሜ ውድድር ይካሄዳል። ላለፉት 8 ሳምንታት በዳኞችና በራሳቸው ምርጫ ሲወዳደሩ የነበሩት መቅደስ ዘውዱ፣ ሀይለየሱስ እሸቱ፣ ሄኖክ ብርሃኑ እና ኪሩቤል ጌታቸው ነገ ከኮከብ ባንድ ጋር በ3 ዙር…

ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመት በፊት ያቀነቀነችው ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ ሽልማት አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ትሬሲ ቻፕማን ከ35 ዓመታት በፊት ባቀነቀነችው “ፋስት ካር” ሙዚቃ የዓመቱን ምርጥ የአሜሪካ የሀገረ-ሰብ ዘፈን ሽልማትን አሸነፈች፡፡ ትሬሲ ቻፕማንን ለአሸናፊነት ያበቃት ከ35 ዓመታት በፊት ያቀነቀነችው “ፋስት ካር” የሚለው የሀገረ-ሰብ ሙዚቃ…

በሰባቱ አመቱ ጦርነት የተጻፉ ደብዳቤዎች ከ265 ዓመታት በኋላ ተነበቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንደ አሁኑ ማሕበራዊ ሚዲያ ተደራሽ ባልሆበነበት ዘመን ሰዎች ሰላምታቸውን፣ ፍቅራቸውን፣ ናፍቆታቸውንና ፍላጎታቸውን በወረቀት አስፍረው ለልባቸው ሰው እንዲደርስ በመልክተኛ ይልካሉ፡፡ መልዕክተኛው በቶሎ ካደረሰው እሰየው ብለው ምላሽን ይጠባበቃሉ ፤…

ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት ያጸዳው’ ግለሰብ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞስኮ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ለመስራት የተቀጠረው ግለሰብ ሥራ በጀመረበት ዕለት መደብሩን ‘በስርቆት አጽድቶ’ በቁጥጥር ስር መዋሉ አነጋጋሪ ሆኗል። የ44 አመቱ ሩሲያዊ ግለሰብ በወሩ መጀመሪያ በሞስኮ በሚገኝ አንድ የኤሌክትሮኒክስ መደብር ውስጥ…

በሉዚያና በከባድ ጭጋግ ምክንያት ከ150 በላይ መኪናዎች እርስ በእርስ ተጋጩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የደቡብ ሉዚያናን አውራ ጎዳናዎች ድቅድቅ ጭጋግ ሸፍኗቸው በርካታ የትራፊክ አደጋ መድረሱ ተነገረ፡፡ በጭጋጉ የአሽከርካሪዎች ዕይታ በመጋረዱ ከ150 በላይ ተሽከርካሪዎች እርስ በእርሳቸው እንደተላተሙ እና ቢያንስ የሰባት ሰዎች ሕይወት…

የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ ሩኪ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮንጎ ወንዝ ገባር የሆነው ሩኪ ወንዝ በዓለም እጅግ በጣም ጥቁሩ ወንዝ መሆኑን የዘርፉ ተመራማሪዎች አረጋግጠዋል፡፡ ተመራማሪዎች በአፍሪካ ወንዞች ላይ ባደረግነው ጥናት አግኝተነዋል ያሉት ይህ በኮንጎ የሚገኘው ወንዝ የዓለማችን ጥቁሩ ወንዝ የሚል…

ከአንዲት እናት 11 ኪሎ ግራም የሚመዝን ዕጢ በቀዶ ህክምና ተወገደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ዳውሮ ዞን ተርጫ አጠቃላይ ሆስፒታል ከአንዲት የ65 ዓመት ዕድሜ ካላቸው እናት 11 ኪሎግራም የሚመዝን ዕጢ በተሳካ ቀዶ ህክምና መውጣቱን ሆስፒታሉ አስታወቀ። በሆስፒታሉ የማህጸንና ጽንስ ስፔሻሊስት…