የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች የጤና ፎረም እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 4ኛው የአፍላ ወጣቶች እና ወጣቶች የጤና ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡
የጤና ሚኒስቴር ከአጋር አካላት ጋር በመተባበር ያዘጋጀው ፎረም "ጠንካራ አጋርነት፣ ትርጉም ያለው የአፍላ ወጣቶችና ወጣቶች ተሳትፎ ለተሻለ ጤና" በሚል መሪ ሀሳብ…
የኤች አይ ቪ እና ኤድስ መረጃ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኤድስ የኤች አይ ቪ ቫይረስ ባለባቸው ሰዎች ላይ ሊፈጠር የሚችል በሽታ ነው።
በፀረ-ኤች አይ ቪ መድሐኒቶች የሚደረግ ሕክምናም ኤድስን በኤች አይ ቪ በተያዙ ሰዎች ላይ እንዳይፈጠር ይከላከላል።
ኤች አይ ቪ በሽታ የመከላከል አቅምን የሚጎዳ…
በቀዝቃዛ አየር የሚቀሰቀሰውን አስም እንዴት ማከም ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ መስከረም 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቀዝቃዛ አየር ወቅት አስም የሚባባስበት ሁኔታ ከፍተኛ እንደሆነ የሕክምና ባለሙያዎች ያነሳሉ፡፡
በቀዝቃዛ አየር አስም ያለባቸው ሰዎች ለመተንፈስ የሚፈተኑት ተለምዷዊ ተግባራቸውን እንዳይከውኑ እንቅፋት በመሆንም የዕለት ተዕለት እንቅስቃሴን…
የአብሽ የጤና ጥቅሞች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አብሽ የተለያዩ የጤና በረከቶች ያሉትና ለመድሃኒትነት የሚያገለግል ዕጽዋት ነው፡፡
በሺዎች ለሚቆጠሩ ዓመታት አብሽ የቆዳ በሽታዎችንና ሌሎች በርካታ በሽታዎችን ለማከም በአማራጭ መድሃኒትነት ጥቅም ላይ እንደዋለ ይነገራል፡፡
የተለመደ የቤት…
ፒሮላ የተሰኘ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፒሮላ የተባለ አዲስ የኮቪድ-19 ዝርያ በኒውዝላንድ ቆሻሻ ውሃ ውስጥ መገኘቱ ተገለጸ፡፡
ቫይረሱ ከፈረንጆቹ ሐምሌ ወር መጨረሻ ጀምሮ በዓለም አቀፍ ደረጃ ሥርጭቱን ሳይጀምር አልቀረም ተብሏል፡፡
የዘርፉ አጥኚዎች ቢኤ.2.86 የሚል መጠሪያ…
ጤናማ እንቅልፍ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) እንቅልፍ እንደምግብ እና ውሃ ሁሉ ለአንድ ሰው ጤና የማይተካ ሚና እንዳለው ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
ጤናማ እንቅልፍ ለአካል፣ ለስነልቦና ያለው ጠቀሜታ ከፍ ያለ ከመሆኑ አንጻር ቀንን የመወሰን አቅም አለውና በቂ እረፍት በማድረግ ጤናን መጠበቅ…
ስለካንሰር ምን ያህል ያውቃሉ ?
አዲስ አበባ፣ መስከረም 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካንሰር የተዛቡ ህዋሶች በፍጥነት ሲከፋፈሉና ወደ ሌሎች የሰውነት ክፍሎች የሚሰራጭ የበሽታ ዓይነት ነው፡፡
እነዚህ በፍጥነት የሚያድጉ ሴሎችም እብጠቶችን ሊያስከትሉና የሰውነትን መደበኛ ተግባር ሊያዛቡ የሚችሉ ናቸው፡፡
እንደ የዓለም ጤና…
የልብ ህመምን መከላከል ይቻላል?
አዲስ አበባ፣ መስከረም 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው።
ዕድሜና ጾታ ሳይለይ ሁሉንም ለሚያጠቃው የልብ ህመም ተጋላጭ ላለመሆን ጤናማ የኑሮ ዘይቤ መከተል…
የሳይነስ አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?
አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡
የሳይነስ መንስዔዎች ወይም አጋላጭ ምክንያቶች ምንድናቸው?…
ከፍተኛ የደም ግፊት መንስዔዎችና መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከፍተኛ የደም ግፊት በተለያዩ ምክንያቶች ሊከሰት የሚችል የጤና እክል ነው፡፡
ከነዚህ ምክንያቶች መካከልም ዘር፣ ዕድሜ፣ አልኮል መውሰድ፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት፣ በአንዳንድ የጤና እክሎች እንዲሁም አጋላጭ ሁኔታዎች ይከሰታል፡፡
በደም…