Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የአውሮፓ ቻምበር በኢትዮጵያ የግብር አስተዳደርን በማሻሻል ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ሰነድ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኘው የአውሮፓ ቻምበር በኢትዮጵያ የግብር አስተዳደርን በማሻሻል ላይ ያተኮረ የፖሊሲ ሰነድ ይፋ አደረገ፡፡ የፖሊሲ ሰነዱ በሀገሪቱ የግብር አስተዳደር ሂደት ውስጥ የግሉ ዘርፍ የሚያጋጥሙትን ተግዳሮቶች እንደሚዳስስ…

ባህላዊ የእርቅና የሽምግልና ስርዓቶችን ለሚስተዋሉ ግጭቶች መፍትሔ ማድረግ እንደሚገባ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ባህላዊ የእርቅና የሽምግልና ስርዓቶችን በማልማት ለሚስተዋሉ ግጭቶች መፍትሔ እንዲሆኑ ለማድረግ የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር ትኩረት ሰጥቶ መስራት እንደሚገባው የጤና፣ ማህበራዊ ልማት፣ ባህልና ስፖርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አመላክቷል፡፡ የህዝብ…

ጾታዊ ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እየተባባሱ መምጣታቸውን የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፆታዊ ጥቃትና ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እየተባባሱ መምጣታቸውን የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዓመት 22ኛ መደበኛ ስብሰባ የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴርን የ2016 ዓ.ም የዘጠኝ ወራት የሥራ…

አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍ እና የጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሰላም ሚኒስትር ዴዔታ የነበሩት አቶ ታዬ ደንደአ የፀረሰላም ኃይሎችን በመደገፍና ጦር መሳሪያ ይዞ በመገኘት ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ሕገ-መንግስትና ሕገ-መንግስት ሥርዓት ላይ…

የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ በዓድዋ ድል መታሰቢያ በመገኘት የአበባ ጉንጉን አኑረዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአፍሪካዊያን ሁሉ ኩራት የሆነው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በዚህ መልክ በመገንባቱ እንደተደሰቱ መናገራቸውን የከንቲባ…

በሪጅኑ በተፈፀመ ሥርቆት 2 የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ የብረት ምሰሶዎች መውደቃቸው ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከለገጣፎ - ቃሊቲ በተዘረጋው ባለ 230 ኪሎ ቮልት የኤሌክትሪክ ማስተላለፊያ መስመር ላይ በተፈፀመ ስርቆት ሁለት የከፍተኛ ኃይል ተሸካሚ ምሰሶዎች መውደቃቸውን የማዕከላዊ አንድ ሪጅን አስታወቀ፡፡ የሪጅኑ የማስተላለፊያ መስመርና ፋይበር ኦፕቲክስ…

ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በሙስና ወንጀል የተከሰሱት ጥፋተኛ ተባሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ40 ሚሊየን ብር በላይ የአልባሳት ግዢ ጋር ተያይዞ በከባድ የሙስና ወንጀል የተከሰሱት የጥፋተኝነት ፍርድ ተላልፎባቸዋል። የጥፋተኝነት ፍርድ የተላለፈባቸው የቀድሞ የአዲስ አበባ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ኮሚሽነር ሰለሞን ፍስሃ…

አቶ ሙስጠፌ መሀመድ የሸበሌ ሪዞርት የግንባታ ሂደትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርእሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ የተመራ የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሀላፊዎች ልዑክ የገበታ ለሀገር ፕሮጀክት አካል የሆነውን የሸበሌ ሪዞርት ግንባታ ሂደት ጎብኝተዋል፡፡ ልዑኩ የችግኝ ተከላም…

ኢትዮጵያ በኢንተርፖል ዓለም አቀፍ ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው 19ኛው የኢንተርፖል ዓለም አቀፍ ዓመታዊ ኮንፍረንስ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ በኮንፈረንሱ የተሳተፉት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ብሔራዊ ኢንተርፖልና ዓለም አቀፍ…

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ አልዳባቢያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ "የሊቢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብዱልሃሚድ…