Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ስፓርት

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይካሄዳሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 2፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ፓሪሴንት ዥርሜን ከባርሴሎና እንዲሁም አትሌቲኮ ማድሪድ ከቦርሽያ ዶርትመንድ የሚያደርጉት ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ፒኤስ ጂ ከባርሴሎና ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ ምሽት 4 ሰዓት ላይ በፓርክ ዴስ…

የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት ይደረጋሉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ የሩብ ፍጻሜ ጨዋታዎች ዛሬ ምሽት አርሰናል ከባየር ሙኒክ እንዲሁም ሪያል ማድሪድ ከማንቸስተር ሲቲ ጨዋታቸውን ያደርጋሉ፡፡ በፕሪሚየር ሊጉ በድንቅ ብቃት ላይ የሚገኙት መድፈኞቹ ምሽት 4 ሰዓት ላይ ባቫሪያኑን…

በተለያዩ ሀገራት በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በበርሊን፣ ማድሪድ እና ዴጉ ከተሞች በተደረጉ የማራቶን ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸንፈዋል፡፡ በበርሊን በተካሄደው የሴቶች የግማሽ ማራቶን ውደድር አትሌት ሙላቷ ተክሌ ርቀቱን 1 ሠዓት ከ6 ደቂቃ ከ53 ሰከንድ በማጠናቀቅ ስታሸንፍ÷ በዚሁ…

ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንቸስተር ዩናይትድና ሊቨርፑል ያደረጉት ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት ተጠናቀቀ፡፡ የሳምንቱ ተጠባቂ በሆነው በዚህ ጨዋታ በሜዳው ለተጫወተው ማንቸስተር ዩናይትድ ብሩኖ ፈርናንዴዝ እና ማይኖ…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሀድያ ሆሳዕና አዳማ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸነፈ። ዛሬ 10፡00 ላይ በተካሄደው ጨዋታ ለሀድያ ሆሳዕና ዳዋ ሁጤሳ 45+6' ደቂቃ እንዲሁም ብሩክ ማርቆስ በ84ኛው…

በፓሪስ ማራቶን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በፓሪስ በተካሄደ የማራቶን ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በወንድም በሴትም አሸንፈዋል፡፡ መስታወት ፍቅር 02:20፡ 45 በመግባት የሴቶቹን ውድድር ስታሸንፍ በተመሳሳይ በወንዶች ሙሉጌታ ኡማ 02፡05፡33 በመግባት ውድድሩን…

አርሰናል ብራይተንን በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆነ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ32ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ አርሰናል ብራይተንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የሊጉ መሪ ሆኗል፡፡ ምሽት 1 ሠዓት ተኩል ላይ በተደረገው ጨዋታ አርሰናል÷ በቡካዮ ሳካ፣ ካይ ሀቨርትዝ እና ሊያንድሮ ትሮሳርድ ጎሎች ብራይተንን ረትተዋል፡፡…

መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ አቻ ተለያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻል እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ያለግብ አቻ ተለያዩ፡፡ መቻል በ40 ነጥብ ፕሪሚየር ሊጉን እየመራ ሲሆን÷ ቅዱስ ጊዮርጊስ በ38 ነጥብ በደረጃ ሰንጠረዡ ሁለተኛ ላይ ይገኛል፡፡ እንዲሁም ምሽት 1 ሠዓት ላይ…

ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የ32ኛ ሣምንት መርሐ-ግብር ማንቼስተር ሲቲ ክሪስታል ፓላስን 4 ለ 2 በማሸነፍ ደረጃውን አሻሽሏል፡፡ ሲቲ ከመመራት ተነስቶ ነው ተጋጣሚውን የረታው፡፡ የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኬቨን ዴብሮይን (2)፣…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 20ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ድሬዳዋ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና አሸነፉ። 12፡00 ላይ በተካሄደው የድሬዳዋ ከተማ እና ፋሲል ከነማ ጨዋታ ድሬዳዋ ከተማ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። ለድሬዳዋ ከተማ…