Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

Uncategorized

ናይጄሪያና አንጎላ “ኦፔክ” ፕላስ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት ቅነሳ ተቃወሙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የነዳጅ ላኪ ሀገራት ቡድን (ኦፔክ ፕላስ) አባል የሆኑት ናይጄሪያና አንጎላ ቡድኑ ያስቀመጠውን የወጪ የነዳጅ ምርት የመቀነስ ዕቅድ ተቃወሙ፡፡ ቡድኑ ለወጪ ንግድ የሚያመርቱትን የነዳጅ አቅርቦት ድርሻም እንዲጨምርላቸው ጠይቀዋል ነው የተባለው፡፡…

የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን ጋትዊክ በረራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ዓየር መንገድ ወደ ለንደን -ጋትዊክ ከተማ በረራ ጀመረ። በማስጀመርያ መርሐ ግብሩ ÷ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዴኤታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ፣ የዓየር መንገዱ የንግድ ዘርፍ ኃላፊ ለማ ያዴቻ እና በኢትዮጵያ የእንግሊዝ አምባሳደር ዳረን…

አቶ ጥላሁን ከበደ ከወላይታ ሶዶና አካባቢው ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ ከወላይታ ሶዶ ከተማ እና አካባቢው ማህበረሰብ ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ ልዩ የሆነ ከተማ አቀፍ እና ክልላዊ የሰላም የፍቅር እና የመቻቻል ተምሳሌት ክልል…

የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአህጉሪቱን የመሬት ፖሊሲ አቅም ለማሳደግ ታሳቢ ያደረገ የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ እንደሆነ ተጠቁሟል፡፡ ጉባኤውን የአፍሪካ የመሬት ፖሊሲ ማዕከል፣ የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን፣ የአፍሪካ ልማት ባንክ ግሩፕ እንዲሁም…

የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 5ኛውን ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ…

በሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ ተማሪዎች ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ህዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በክረምቱ መርሐ ግብር የሰው ሰራሽ አስተውህሎት ሲሰለጥኑ የነበሩ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪዎች ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት ተመርቀዋል። በክረምቱ መርሐ ግብር ተማሪዎች በሰውሰራሽ አስተውህሎት መመራመርና ማወቅ እንዲችሉ ሲሰለጥኑ…

በወራቤ ከተማ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ4 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ አስተዳደር አልባዘር ቀበሌ ጎዳ በተባለ አካባቢ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሁለት እናቶች እና ሁለት ሕጻናት ልጆቻቸው በአጠቃላይ የአራት ሰው ሕይወት አለፈ፡፡ ዛሬ ከቀኑ 8 ሠዓት ገደማ የደረሰው አደጋ የሕዝብ ማመላለሻ…

የሜጢ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክትን እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ98 ሚሊየን ብር ወጪ እየተገነባ የሚገኘውን የሜጢ ከተማ ንፁህ መጠጥ ውሃ ማስፋፊያ ፕሮጀክት እስከ ሕዳር ወር መጨረሻ ለማጠናቀቅ እየተሠራ መሆኑን የጋምቤላ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ አስታወቀ፡፡ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉን…

የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የኢትዮጵያ ታምርት ስትሪንግ ኮሚቴ ስብሰባ ተካሄደ። በመድረኩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን፣ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል እና የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ…